በትግራይ ጦርነቱ ሲጀመር የመጀመሪያው የአሜሪካ መልዕክተኛ ትውስታ ከዓመት በኋላ

ትግራይ ውስጥ ጦርነቱ ሲጀመር የአሜሪካ መንግሥት የመጀመሪያው መልዕክተኛ ሆነው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ሴናተር ክሪስ ኩንስ በወቅቱ ስላደረጉት ጥረትና ጦርነቱ አሁን ስላለበት ሁኔታ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር አጭር ቆይታ አድርገው ነበር። ...